የአብይ የቀይ ባህር ምኞት የኔታኒያሆ ተልኮ የቀኝ እጅነት ነዉ ብልፅግናዉ ፖርቲ የእስራኤል ሮኬት ነኝ በማለት እየተራወጠ ይገኛል እስራኤል ጋዛን የጎሮሮየ እሾክ ናት መጭቄ አወጣታለሁ በማለት ጋዛን ቀድማ ያላመጠቻት እንደ አህባሽ ጫት ትልቋን ሳዉዲን እያሰበች ነዉ የመነሻዋ የመዳረሻዋ አላማ ሳዉዲን ቀሪ አረብ ሀገራትን ማዉደም ነዉ ምንም እንኳን የአሜርካ ካዝና ኢኮኖሚ አሽቆልቁሎ ኔታኒያሆን ቢያስደነግጥም ጦርነቱን አቁማለሁ ሀማስ ትጥቅ ይፍታ በማለት ጠግቤ እስክመለስ አሜርካም እስታገግም ጠብቁኝ አይነት ነገር ከተመካከሩ በኅላ ወደ አብይ አህመድ በመምጣት ቀይ ባህርን በይፍ ኬኛ ብሎ እንድነሳ የተራረፉትን ቀለሀዎች ለማቀበል የተዘጋጁ ናቸዉ
አብይ ቀይ ባህር ኬኛ ካለ ጦር ካወጀ ቀለሀችንን እየወረወርን እንድቆናጠጥ ካደረግን በኅላ መርከባችንን በማስገባት ከታች ወደ ላይ እስከጀመርነዉ ጋዛ እናጋያቸዋለን ብለዉ የተማማሉብን መሀይማን ናቸዉ
ስለዚህ መጀመሪያ ጋዛን ሠልቅጠን ወደታች እንወርዳለን እንዳሉ ድንገት የኔታኒያሆ ትቢት ገንፎሎ ኳተርን ነካ ስለዚህ ሁሉም ስለተበላሸባቸዉ በልጃቸዉ በአብይ በኩል እየሮጡ ነዉ
የማሳዝነዉ የዱባይ መንግስት የአብይ መጨዋቻ ነዉ በሆላ አረብ ሀገራቶች በእነዚህ አንባገነኖች ላይ የበላይ እንዳይሆኑ ወይም እንዳይመክቷቸዉ ሱዳኖችን እርስ በርሳቸዉ እያዋቀጧቸዉ ይገኛሉ ለዚህም ተጠያቂ የዱባይ መንግስትን ወቅሰዋል
ይህ እያንዳንዱ የተቀናበረ ሴራ ሱዳኖች ጀግኖች መሆናቸዉ የታወቀ ስለሆነ ለሌሎች አረቦችም ሆነ ለራሳቸዉ ከላላ እንዳይሆኑ እያፍጃቸዉ ይገኛሉ ጉልበታቸዉ ኢኮኖሚያቸዉ አዕምሮቸዉ እንደለዝብ እንድደክም
ሽዐዎች ከአላህ በሚለምኑት ርግማን ከልካያቸው አይደለንም እንደ ሸርአ ህግ መብት አላቸው።
ነገር ግን የኛ ሀላፊነት ርግማኑ ወደ እነሡ ተመልሶ እነሡን የሚያጠቃ እንደሆነ ማስረዳት ብቻ ነው
ለምን እግራቸው እስቂቀጥን ቆመው አይራገሙሙ እኛ ጋር ሸርአዊ የአመላለስ ስልት ከለለ እየባሠባቸው እንዲሄድ ያደርጋል
ምክኒያቱም እኛ እያስመሠልን ያለነው በእነሡ ርግማን ሶሀባዎች እየተሠቃዩ እየተቃጠሉ እየተጠየቁ እንደሆነ በማስመሰል እሳት ቃጠሎን ለማጥፍት የምንቀዠቀዠ ነው የሚመስላቸው ስለዚህም ለኩሰው እያሉ ይቀጥላሉ የጅልነት በር ከፈታችሁባቸው በሙሀለፍችሁ ምክኒያት
አንድ ሱኒ እግርህ እስቂቀጥን ቆመህ ተራገም እንግዳስ ቢለው መደንገጥ ማሰብ ይጀምራሉ
ከአላህ የጠየቁት ነገር እነሡን ስለሚያጠቃ እነሡን ለማዳን እንድንሮጥ ያሳስባል እንጂ አላህ ከፍ ያደረጋቸው ምሳሌም ያደረጋቸውን በእነሡ እርግማን የነሡን እርግማን ይሰማ ይሆን ብሎ ጃሂል በአላህ ላይ እንድጠራጠር የማደርግ ብዙ የመሀይምነት መንገድን የሚከፍት ነው
እኛ ጥርጣሬ የለብንም በምናመልከው ሀያል አምላክ አላህ ሊቆጭ የሚችለው በ% ደረጃም የዚህ የሀቅ መንገድ እንጂ በጩኸት በሚነገር ነገር አይደለም ይህ የሀይማኖት ማስገደድ እና አንባገነንነት ነው ጥላቻ ፊርቃ መክፍቻ ትልቅ በርም ነው
ምክኒያቱም አንድ ሰው የአላህን ቃል እያስተማረ በአላህ ቃል የሰዎችን ልብ ያለ ሸርአው የሚያደማ ከሆነ ሰው አይመለስም
እንኳን ላንተ ለነብያትም ልብ ትዕቢተኛ ነበረች ማነህ አንተ
ሙነወር የተሳሳተ መረጃ ሸር አድርጓል Bbc አማረኛ ወይም እግረኛው ሚዲያ ሌሎቹ የDif የኢስራኤል የሽብር ቡድንተኛ ሚርጥራዊ ቦንብ ናቸው
በመጀመሪያው ብቻ የሞቱ አሜርካዊያን ወታደሮች 4000 በላይ ነው በዱባይ ኤሪፖርት ላይ በደረሰ ጥቃት
የክርስቲያኖች ሚስጥር ለመደበቅ እየተወራጩ ነው ነገር ግን ኢራን እየከካቻቸው ነው እውነታው ይሄው ነው
የትኛውን ስልክ ይፈልጋሉ?
ዕለታዊ የስልኮች Model , Storage ,Ram& price
📱 A07 64/4 17600
📱 M07 64/4 17200
📱 F05 64/4 16500
📱 A06 64/4 16600
📱 A06 128/4 18800
📱 A06 128/6 21500
📱 A07 128/4 19700
📱 A07 128/6 22500
📱 M17 128/6 29500
📱 A16 128/6 28900
📱 A16 128/4 24500
📱 A17 256/8 5g 38500
📱 Spark40 128/4 22700
📱 Spark30c 256/8 26000
📱 In Hot50i 256/4 20500
📱 Pop 64/4 16600
📱 Pop128/4 18500
📱 Smart 10 64/3 14500
የስልኮቹን ገፅታ በሚቀጥለው ሊንክ በመግባት አገላብጣችሁ መመልከት ትችላላችሁ
📱📲📱📲 👇👇👇
/channel/Abuimran_MA/243
ሠው ሠው በመሆኑ ገሀነም ይገባል ?
የሚሻውን ያጠማል የሚሻውንም ያቀናል
እኛን አላህ ለምን አላቀናንም እሱ ስለፈለገ ነው ያጠመመን ለምን ምን በድለነው የክርስቲያኖች ክስ
𝗦𝐀𝐑𝐀𝗛 𝗥𝐄𝐋𝐢𝐆𝐈𝐎𝐔𝐒 𝗖𝐎𝐍𝐓𝐑𝐀𝐒𝐓 𝐒𝐄𝐍𝐓𝐄𝐑 𝐂𝐚𝐥𝐥 𝐓𝐨 𝐌𝐞𝐧𝐢𝐡𝐚𝐣𝐢 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐢𝐲𝐚 𝐖𝐞- 𝐒𝐮𝐧𝐚𝐡
ሳራ የሃይማኖት ንፅፅር ማዕከል ጥሪ ወደ መንሀጅ አሰለፊያ ወ-ሱናህ https://t.me/joinchat/7Hdyox-j3wQ5Mzk0
🌹
.•°``°•.¸.•°``°•.
𝑺𝑎𝑟𝑎ℎ
•.¸ 🌹 ¸.•
°•.¸¸.•°
¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)
(¸.·´ (¸.·♡ 𝑯𝑶𝑳𝒀 𝑩𝒊𝒃𝒍𝒆 ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
/channel/ethiofu
/channel/ethiofu
ጥላቻንና ጠላትነትንም ከኢብራሂም የምትወስዱት ጥሩ መከተል ነው። ይህ ትልቅ ስህተት አድርጌ የማየው ነው።
قَدْ كَانَتْ لَكُمْ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ فِي إِبْرَاهِيمَ وَالَّذِينَ مَعَهُ إِذْ قَالُوا لِقَوْمِهِمْ إِنَّا بُرَآءُ مِنكُمْ وَمِمَّا تَعْبُدُونَ مِن دُونِ اللَّهِ كَفَرْنَا بِكُمْ وَبَدَا بَيْنَنَا وَبَيْنَكُمُ الْعَدَاوَةُ وَالْبَغْضَاءُ أَبَدًا حَتَّىٰ تُؤْمِنُوا بِاللَّهِ وَحْدَهُ إِلَّا قَوْلَ إِبْرَاهِيمَ لِأَبِيهِ لَأَسْتَغْفِرَنَّ لَكَ وَمَا أَمْلِكُ لَكَ مِنَ اللَّهِ مِن شَيْءٍ ۖ رَّبَّنَا عَلَيْكَ تَوَكَّلْنَا وَإِلَيْكَ أَنَبْنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ
በኢብራሂምና በእነዚያ ከእርሱ ጋር በነበሩት (ምእምናን) መልካም መከተል አለቻችሁ፡፡ ለሕዝቦቻቸው «እኛ ከእናንተ ከአላህ ሌላ ከምትግገዙትም ንጹሖች ነን፡፡ በእናንተ ካድን፡፡ በአላህ አንድ ብቻ ሲኾን እስከምታምኑ ድረስ በእኛና በእናንተ መካከል ጠብና ጥላቻ ዘወትር ተገለጸ፡፡» ባሉ ጊዜ (መልካም መከተል አለቻችሁ)፡፡ ኢብራሂም ለአባቱ «እኔ ለአንተ ከአላህ (ቅጣት) ምንም የማልጠቅም ስኾን ለአንተ በእርግጥ ምሕረትን እለምንልኻለሁ» ማለቱ ብቻ ሲቀር፡፡ «ጌታችን ሆይ! በአንተ ላይ ተመካን፡፡ ወደ አንተም ተመለስን መመለሻም ወደ አንተ ብቻ ነው፤» (ባለው ተከተሉት)፡፡
https://www.facebook.com/share/1DuPLBaeqG/
በዚህ ሊክ ገብታችሁ ፎሎ በማድረግ ላይ ሸር በማድረግ ጥያቄ እየጠየቃችሁ ያልገባችሁን የትኛውንም ጥያቄ ጠይቁ ለሌሎቹም ተደራሽ አድርጉ
በእናንተ የአንድ ደቂቃ ውጤት ሰዎች ከገለነም እሳት ሊድኑ ይከጅላል በመልካም ስራ ላይ ተሳተፉ
አላህ ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች የኑሕን ሴትና የሉጥን ሴት ምሳሌ አደረገ፡፡ ከባሮቻችን ከኾኑ ሁለት መልካም ባሪያዎች ሥር ነበሩ፡፡ ከዱዋቸውም፡፡ ከአላህም (ቅጣት ኑሕና ሉጥ) ከሚስቶቻቸው ምንም አልገፈተሩላቸውም፡፡ ከገቢዎቹም ጋር «እሳትን ግቡ» ተባሉ፡፡
በሱራ 66:10التحريم
ነብያት ራሳቸውን ከመገደል እንኳን አይከላከሉም ነበር እንኳን ሊመለኩ መፀሀፍ ቅዱስ በሉቃስ ወንጌል 11:50 ላይ እንድህ ይላል :- ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የፈሰሰው የነቢያት ሁሉ ደም፥ነብያት ተገድለዋል ለዚህም ምሳሌ መጥመቁ ዩሀንስ አንዱ ነው መጥመቁ ዩሀንስ በቁርአን ስሙ የዘከሪያ ልጅ የህያ የአላህ ሰላም በእነሡ ላይ ይሁን ይህ ሱሙ ነው
ኦሪት ዘዳግም 32:6 ደንቆሮ ብልሃተኛም ያልሆንህ ሕዝብ ሆይ፥
ለእግዚአብሔር ይህንን ትመልሳለህ?
የገዛህ አባትህ አይደለምን?
የፈጠረህና ያጸናህ እርሱ ነው።
የኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅነትም የእናንተየተገለፆችሁበት እንጂ ሌላ አይደለም
መጽሐፈ ኢዮብ
31:15 እኔን በማኅፀን የፈጠረ እርሱንስ የፈጠረው አይደለምን?
በማኅፀንስ ውስጥ የሠራን አንድ አይደለንምን?አንድ አምላክ ብቻ ስላሴ አይታወቅም
ትንቢተ ኢሳያስ 45:18 እንድህ ይለናል
ሰማያትን የፈጠረ እግዚአብሔር፥ እርሱም ምድርን የሠራና ያደረገ ያጸናትም፥ መኖሪያም ልትሆን እንጂ ለከንቱ እንድትሆን ያልፈጠራት አምላክ፥ እንዲህ ይላል፦ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም በቀር ሌላ የለም።
ከእኔ በቀር ስላሴ የለም ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ የምታመልኳቸው ጳኦታቶች ሁሉ የሉም ብቸኛ አምላክ አብ እግዚአብሔር (አላህ)ነው እግዚአብሔር ማለት እግዚ ማለት አምላክ ሲሆን ብሔር ማለት ደግሞ ህዝቦች ማለት ሲሆን እግዚአብሔር ማለት የህዝቦች አምላክ ማለት ነው
ዉሀ ቢወቅጡት እንባጭ የሆነ ህዝብ
ወደ ኤፌሶን ሰዎች
5:5 ይህን እወቁ፤ አመንዝራም ቢሆን ወይም ርኵስ ወይም የሚመኝ እርሱም ጣዖትን የሚያመልክ በክርስቶስና በእግዚአብሔር መንግሥት ርስት የለውም ምን መልዕክት ይዟል .
ይህንን የሚረዳ የተረዳ ኮመንት በማድረግ አብራሩ
የሩሲያ ቄስ ቭላድሚር ኡግሩሞቭ በ2022 ወደ እስልምና መለወጡን አረጋግጠዋል
በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ለ15 ዓመታት ቄስ ሆኖ ካሳለፈ በኋላ አንድ ክስተት ሕይወቱን ሙሉ በሙሉ ቀይሮታል።
ቭላድሚር ኡግሩሞቭ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ቄስ ነው። ታሪኩ የጀመረው አንዲት ክርስቲያን ልጅ ወደ እስልምና ስትቀየር ነው። ይህች ልጅ ካህኑ በሚኖርበት አካባቢ ትኖር ነበር፣ እና እንደ ካህን ይህ ጉዳይ ትኩረቱን ስቧል። ስለዚህ ብዙ ክርስቲያኖች ክርስትናን ትተው እስልምናን እንዲቀበሉ የሚያነሳሷቸውን ምክንያቶች ለማወቅ እስልምናን ማጥናት ጀመረ። እስልምናን ማጥናት ሲጀምር፣ በክርስትና እና በእስልምና መካከል ብዙ ተመሳሳይ ነገሮች እንዳሉ ተገነዘበ። ሙስሊሞች፣ እንደ ክርስቲያኖች፣ ኢየሱስ ክርስቶስን እና እናቱን ማርያምን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይሁን) ይወዳሉ እና ያከብራሉ። ኢየሱስ መሲህ እንደሆነ ያምናሉ፣ እና መሲሑ ባደረጋቸው ተአምራት ሁሉ ያምናሉ። ሙታንን በእግዚአብሔር ፈቃድ እንዳስነሳው እና ዕውሮችንና ለምጻሞችን በእግዚአብሔር ፈቃድ እንደፈወሰ ያምናሉ። እግዚአብሔር ወደ ሰማይ እንዳስነሳው እና ወደ ምድር እንደሚመለስ ያምናሉ። ልክ እንደ ክርስቲያኖች ሁሉ፣ ሙስሊሞችም ኢየሱስ ክርስቶስ ያለ ወንድ ጣልቃ ገብነት ከማርያም በተአምራዊ መንገድ እንደተወለደ ያምናሉ፣ እናም የመሲሑ እናት ማርያም በዓለም ላይ ካሉት ሴቶች ሁሉ በላጭ እንደሆነች ያምናሉ፣ እና በቁርአን ውስጥ አንድ ሙሉ ምዕራፍ የተሰየመላት ብቸኛዋ ሴት እንደሆነች ያምናሉ። ሙስሊሞችም እንደ አብርሃም፣ እስማኤል፣ ይስሐቅ፣ ያዕቆብ፣ ዮሴፍ፣ ሙሴ፣ አሮን፣ ዳዊት፣ ሰሎሞን፣ ኖኅ፣ ሎጥ፣ ዘካርያስ፣ ዮናስ፣ ኢዮብ እና መጥምቁ ዮሐንስ ያሉ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንደ ነቢያትና መልእክተኞች ያሉ በርካታ ጠቃሚ ሰዎችን ያምናሉ። መሐመድና ኢየሱስ የእግዚአብሔር ነቢያትና መልእክተኞች እንደሆኑም ያምናሉ። ከዚህም በላይ ሙስሊሞች ኢየሱስ (ሰላም በእሱ ላይ ይሁን) መሲህ እንደሆነ ያምናሉ።
ሆኖም፣ የቄስ ቭላድሚር ኦግሮሞቭን ትኩረት የሳበው በጣም ጉልህ ገጽታ በእስልምና ጥናት ወቅት እና እሱን በእጅጉ የሳበው፣ በክርስትና ውስጥ ካለው የቅድስት ሥላሴ ጽንሰ-ሀሳብ ጋር ሲነጻጸር በእስልምና ውስጥ የአንድ አምላክነት ጽንሰ-ሀሳብ ቀላልነት ነው።
(ቅድስት ሥላሴ በሦስት አካላት አንድ አምላክ እንዳለ የሚገልጽ የክርስትና አስተምህሮ ነው። በሰማይ ያለው አብ እግዚአብሔር እንደሆነ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር እና "የእግዚአብሔር ልጅ" እንደሆነ እና መንፈስ ቅዱስም እግዚአብሔር እንደሆነ ያምናሉ።) ይህ የሥላሴ ጽንሰ ሐሳብ በጣም ውስብስብ ነው፣ እና ብዙ ክርስቲያኖች ለመረዳት አስቸጋሪ ሆኖባቸዋል። ሆኖም፣ ፓስተር ቭላድሚር ሃይማኖቱን ለመቀየር አላሰቡም ምክንያቱም ሌላ ሃይማኖት ከክርስትና የበለጠ እውነት ወይም ተቀባይነት ያለው ነው ብለው ስላላመኑ።
ነገር ግን እስልምናን ማጥናት ሲጀምር፣ በእስልምና ውስጥ የእግዚአብሔር ጽንሰ ሐሳብ በጣም ግልጽ መሆኑን ተረዳ። ሙስሊሞች በአንድ አምላክ፣ በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና በእናቱ ፈጣሪያቸው ያምናሉ። ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ መጽሐፍ ውስጥ "አምላኬና አምላካችሁ" ሲል የጠቀሰው ይህ አምላክ ነው፣ እና ኢየሱስ ክርስቶስ በተራራው ላይ ያመለከው እና የጸለየለት ያው አምላክ ነው።
ቅዱስ ቁርዓንን የሚያነብ ማንኛውም ሰው (የሙስሊሞች ቅዱስ መጽሐፍ የሆነውን)፣ ኢየሱስ ሰዎችን አንድ አምላክ እንዲያመልኩ እንደጠራቸው እና "እግዚአብሔርን አምልኩ፣ ጌታዬና ጌታችሁን እግዚአብሔርን አምልኩ" (ቁርዓን 5:72) እንደሚላቸው ያገኙታል።
ይህ አምላክ የእነዚህ ሰዎች አምላክ ነው፣ እርሱም የኢየሱስ አምላክ ነው። ሙስሊሞች ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ብለው አያምኑም፣ ይልቁንም የእግዚአብሔር መልእክተኛ እና ነቢይ ነው ብለው ያምኑናሉ።
ቭላድሚር “ይህ ሁልጊዜ የሚሰማኝ ነው፡ እግዚአብሔር አንድ ነው፣ ኢየሱስም የእግዚአብሔር ነቢይ እና መልእክተኛ ነው፣ ግን እግዚአብሔር ራሱ አይደለም” ብለዋል።
አባ ቭላድሚር ወደ እስልምና ከመመለሳቸው በፊት በቱርክ የጸሎት ጥሪ (አድሃን) ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሰሙ ስሜታቸውን እንዲህ ሲሉ ዘግበዋል፡-
“አድሃን (የሙስሊሞች የጸሎት ጥሪ) ስሰማ ልዩ ስሜት ተሰማኝ። ነፍሴ ወደ መስጊድ እየተሳበች እንደሆነ ነበር። ነገር ግን ባለፉት አስራ አምስት ዓመታት ቄስ ሆኜ በተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ አገልግያለሁ፣ እና በዚያን ጊዜ ነፍሴን አልተከተልኩም ነበር። አሁን ወደ መስጊድ እሄዳለሁ፣ እና ወደ መካ ለመራመድ ወስኛለሁ።”
ካህኑ የነበረበት የቤተክርስቲያን አባል ሁሉም ሰው በጣም እንደሚያከብረው እና እንደሚወደው ተናግሯል፣ ነገር ግን
ቤተክርስቲያኑን ለቆ እስልምናን እንዲቀበል ያደረገ አንድ ነገር ተከሰተ።
አባ ቭላድሚር በበኩላቸው እንዲህ ብለዋል፡-
“የቀድሞ የቤተክርስቲያን አባሎቼን በጣም እወዳቸዋለሁ እና አከብራለሁ፣ እና ለደግነታቸው አመስጋኝ ነኝ። አንዳንድ የቀድሞ ጓደኞቼ አይረዱኝም፣ ነገር ግን ይህ ለተወሰነ ጊዜ ሳስብበት የቆየሁት ውሳኔ ነው፣ እና በጥንቃቄ ካሰብኩበት በኋላ ነው የወሰንኩት።”
የ48 ዓመቱ አባ ቭላድሚር ኡግሩሞቭ በእስልምና ትምህርት ከጨረሱ በኋላ የቤተክርስቲያን አገልግሎቱን ሙሉ በሙሉ ትተው እስልምናን ተቀበሉ። ሻሃዳ (የእምነት መግለጫ) ን በማንበብ ስሙን ከቭላድሚር ኡግሩሞቭ ወደ ሰኢድ መሐመድ አል-ቃሲም ቀይረውታል።
ከክርስትና እምነት በኋላ ወዲያውኑ ወደ መካ ለመጓዝ ሐጅ ለማድረግ ወሰነ።
በአሁኑ ጊዜ መሐመድ ሰኢድ ወደ መካ የሚያደርገውን ጉዞ ቀጥሏል። በስልኩ ላይ ያለው የደረጃ ቆጣሪ ወደ መካ ከ4 ሚሊዮን በላይ እርምጃዎችን እንደወሰደ ያሳያል።
معنى ابن الله عند اليهود والنصارى
وليس في أي إنجيل أن عيسى إله ، أو هو الإله ، وليس في أي إنجيل أن عیسی ابن الله بالطبيعة ، بل هو ابن الله على انجاز ، أي من المؤمنين بالله ، ففى سفر التثنية على لسان الله تعالى ، يخاطب اليهود انتم أولاد للرب إلهكم)
أي شعبه الذي يعرفه من دون الناس ، وقال يوحنا في تفسير أولاد الله .
( وأما كل الذين قبلوه، فأعطاهم سلطانا ، أن يصيروا أولاد الله )
የእግዚአብሔር ልጅ ትርጉም በአይሁድና በክርስቲያኖች መካከል
ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው ወይም እግዚአብሔር ነው የሚል ወንጌል የለም። ኢየሱስ በተፈጥሮ የእግዚአብሔር ልጅ ነው የሚል ምንም ወንጌል የለም። ይልቁንም በእግዚአብሔር ከሚያምኑት አንዱ በመሆኑ የእግዚአብሔር ልጅ ነው። በዘዳግም መጽሐፍ ውስጥ ሁሉን ቻይ የሆነው እግዚአብሔር ለአይሁድ “እናንተ የእግዚአብሔር የአምላካችሁ ልጆች ናችሁ” ብሎ ይነግራቸዋል።
ማለትም፣ ከሌሎች ሁሉ በላይ የሚያውቃቸው ሕዝቡ ማለት ነው። ዮሐንስ “የእግዚአብሔር ልጆች” የሚለውን ትርጉም እንደሚከተለው ያብራራል፡-
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን የእግዚአብሔር ልጆች የመሆን መብት ሰጣቸው”
✅ መጣ ሮመዳኑ
➪ ➰➰➰➰➰
አንድ ሁለት ተብሎ ሳይቆጠር ቀኑ
ሶስት ወራት ቀሩት መጣ ሮመዳኑ
▸ ትላንት የሸኝነው ከቀናቶች በፊት
አልገረማችሁም ሊሞላው ነው አመት
🌐
በዛውም እድሜያችን 1 አመት ጨመረ
➾ ወደ መሞቻችን አመት አስቆጠረ
እኛ ግን ፈዘናል ስሜቱ አልገባንም
ባለንበት ቆመን አልተንቀሳቀስንም
ጊዜ እየሄደ ነው እኛን እያለፈ
አይናችን እያየ ስንቱ ተቀጠፈ
©
ከተከተበልን አጀልን ለማድረስ
እንዲህ በችኮላ ጊዜው ሲገሰግስ
ምን አዘጋጅታለች ለጉዞው የኛ ነፍስ
🖇
ለሞት ስታበቃን እድሜ ተጠቅልላ
📐 ዘግይቶ ከቀረ ስራችን ከኋላ
ምን ይሆን ድርሻችን ከቀብር በኋላ?
🔗አይንና ጆሯችን በእኛ ሲመሰክር
ምን ይሆን ሸዕናችን አጀብ የኛ ነገር
🔍
አወይ ጊዜ ሰይፉ አወይ ጊዜ እሳቱ
ካልተጠቀሙበት ከባድ ነው ፀፀቱ
ሥንጨርሰው እኛ ስልክ ላይ ተጥደን
ሳናስበው ድንገት በስለቱ አጨደን
ባልወቀስኩት ነበር ስልክን እንደ ባዳ
👉አስቀምጦ እያዋለን ባያስገባን እዳ
➨አምልኮ ለማድረግ እኔ ስሰናዳ
አስሮ ያስቀረኛል አምጥቶ ዱብዳ
➝ በመላኢኮቹ ሁሉ እየተፃፈ
ሳንጠቀምበት ጊዜያችን አለፈ
📳
ኢንተርኔት ሲጠፋ የሚለን ቅር ቅር
◌ቁርዓን ሳንቀራ እናስኬዳለን ወር
ኪታብ ላለመቅራት አለን ብዙ ምክንያት
👉 ወሬ ካገኝን ግን ሰፊ ነው የኛ ወቅት
አላህ ያዘነለት የወደደው ሲቀር
ጊዜው ይባክናል በማረባ ነገር
🕕እናማ ወገኔ ነቃ በል እንንቃ ቃ
ለኛ የተፃፈው ዘመን ሳያበ
ቀን ቀናትን ወልዶ ሰዓትም ሰዓታት
አጀላችን ደርሶ ሳንያዝ በአላህ ጣት
ጊዜያችን ተሟጦ ሳንገባ ገርገራ
በዱንያ ላይ ሳልን ለአኼራ እንስራ
🚦
ዱንያ ተናግራለች በመሆኗ ጠፊ
▷ ባንዱ ስትደሰች ባንዱ ስትከፊ
ዱንያ እንዳታልፍብሽ በሷ ላይ ሳታልፊ
▸ ተሟጣ ተሟጣ ቀርቷል ጠብታዋ
ዝግጅት ብቻ ነው የኛ ነፍስ ድርሻዋ
በሰኔ ያልዘራ በህዳር አያጭድም
ዱንያ ላይ የተኛ በአኼራ አያርፍም
ኩንታል ጤፍ ለማምራት
ጥቂት ዘር ግድ ነው
ጀነትን ያሰበ መልፋቱ አይቀሬ ነው
💭
ለሰራነው ወንጀል ላጠፋነው ጥፋት
ወደ አላህ እንጓዝ እናድርግ ተውበት
✔️ ያለችንን ጊዜ የቀረንን ኡምር
ከጥፋት እርቀን በመልካም እንኑር
🔘
የአላማት ጌታ ሀያሉ ፈጣሪ
ሁላችንን ያርገን ለአኼራ ኗሪ
✔️ለውቢቷ ሀገር ለዛች ለጀነቱ
ስራችን ባይበቃም ያድርሰን በዝነቱ
ለውድ ቀናቶቹ ለሮመዳኑም ወር
በሰላም ያድርሰን ሳንወድቅ ሳንሰበር
📝 በእህታችን ኡሙ ማሂር አላህ ይጠብቃት
💭🔘✔️ 👇👇👇👇
/channel/AbuImranAselefy/11482
ወንጌል ለሁሉም ሰው
ክፍል {3}
ኢሳ ዐ.ሠ {ኢየሱስ } እናቱን ያስረገዘ መሆኑ
በመፀሀፍ ቅዱስ 👆
𝗦𝐀𝐑𝐀𝗛 𝗥𝐄𝐋𝐢𝐆𝐈𝐎𝐔𝐒 𝗖𝐎𝐍𝐓𝐑𝐀𝐒𝐓 𝐒𝐄𝐍𝐓𝐄𝐑 𝐂𝐚𝐥𝐥 𝐓𝐨 𝐌𝐞𝐧𝐢𝐡𝐚𝐣𝐢 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐢𝐲𝐚 𝐖𝐞- 𝐒𝐮𝐧𝐚𝐡
ሳራ የሃይማኖት ንፅፅር ማዕከል ጥሪ ወደ መንሀጅ አሰለፊያ ወ-ሱናህ https://t.me/joinchat/7Hdyox-j3wQ5Mzk0
🌹
.•°``°•.¸.•°``°•.
𝑺𝑎𝑟𝑎ℎ
•.¸ 🌹 ¸.•
°•.¸¸.•°
¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)
(¸.·´ (¸.·♡ 𝑯𝑶𝑳𝒀 𝑩𝒊𝒃𝒍𝒆 ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
/channel/ethiofu
/channel/ethiofu
🐄🐮 ተመልከቱ ከዘመናት በፊት ፍልስጤማዊያን እስራኤላውያን ልዑል ሀያል እንድትሆን እረድተዋቸዋል በገንዘባቸዉ በጊዛቸዉ በጉልበታቸዉ መጨረሻዉ ግን የታየ ነዉ የአብይ አህመድ የትኛዉም ስራ ሙስሊሞችን ማታለል እና ማጥፍት ማዳከም ነዉ
በሂወት እስካላችሁ ድረስ ይህ የማይገባችሁ ከሆነ ዛሬ ኤርትራውያን ወንድሞቻችሁን ሂዱና ግደሉ ወንድሞቻችሁንም ገብሩ ነገ በእናንተ ጦስ ሙስሊሞች በየቦታዉ ያልቃሉ
ለመሆኑ ቀይ ባህር የኢትዮጵያን ከሆነ የሚፈጠሩ መዘዞች ዉስጥ አንዱ ሳዉዲ በህገወጥ መልኩ ሰተት ብለዉ በየቀኑ የሚገቡ ወሮበላ አራጆች ይፈጠራሉ
አስካሪ መጠጦች ይዘዋወራሉ
ገዳይ አስገዳይ ይዘዋወራሉ
ለእስራኤላውያን የተገባዉ ቃል ይፈፀም ዘንድ ይሸጣል ሳዉዲዎችን በቀላሉ ማጥቃት ትችላለች ኢስራኤል
መዘዝ እንጂ አንድ ነገር በሂወቱ ያልፈፀመ መንግስት ነኝ የሚል ብልጽግና እንዳትደግፉ እንዳታጨበጭቡለት
ይህንን የሚያስብ መሪ ቢያንስ ህዝቡን ለማታለል በዉስጠ ሀገሪቱ ኢትዮጵያን ማስጨፍጨፍ ማሰቃየት ማሳደድ ማፈናቀል በዘረኝነት ማፍጀት አንዱ ዘር ከሌላዉ የሚበልጥ መሆኑን ማሳየት ወዘተ
.በኤችአይቪ በጦርነት ምክኒያት ክልሎችን በዝሙት የፈጀ እናቶች ህፆናቶች አባቶች ወንድ ህፆናቾች የተደፈሩባት ሀገር የመሠረተ ይህ ነዉ ታዲያ የትኛዉ ነበር መቅደም ያለበት ስለ ኢትዮጵያዊ ስለ ኢትዮጵያ ቢያስብ ቢያስጨንቀዉ ከወንበሩ ዉጭ የሚጨነቅለት አላማ የለዉም ኦሮሞ እያለ በጥቅም አያታላችሁ ደካማ የሆየዉን የዉስጣችሁን ፍላጎት ስላወቀ እንጂ አማራም ብሎ አይተርባችሁ የሞትን አዋጅ በሀገራችሁ አዉጆ ዘርን ከዘር ወንድምን ከወንድሙ ሚስትን ከባል ልጅን ከአባቱ ሀይማኖትን ከሀይማኖት ያባላ አረመኔ ታሪክ የማይረሳዉ አንባገነን ነዉ
:ጎረቢቱን የሚሞነጭቅ የተረገመ ነዉ የሚሳለቅም የተረገመ ነዉ ኤርትራውያን የደም የአጥንታችን ፍላጮች ናቸዉ ንብረታቸዉ ንብረታችን ንብረታችን ንብረታቸዉ ነዉ ኢትዮጵያ ሀገራቸዉ ናት ጊዜ ጣላቸዉ ተቀጠቀጡ ተሠደዱ እናቶች ህፆናት እየደሙ ሸሹ ሀገር መጠለያ መሠረቱ ትላንት ጎጆ ወጡ ዛሬ መሳለቁ ከከብትነት እንጂ ከእዉቀት አይደለም በእሱ ቤት አሁን ቀይ ባህር ኬኛ ስለሆነ ጠብ መጫሩ ማስጠቆሩ ነዉ ታርክ ሲዘረጋ ግን ኤርትራውያን የሚያሳልፍት የትኛውም ሰቆቃ ኢትዮጵያን ያስጠይቃል አንድ ወንድም ሲራብ ሌላኛዉ ብዘፍን ቢያፎጭ ብትመለከቱቱ ከብት እንደሆነ ይገባችኃል እኛ የተፈጠርንበት አላማ ከብት ለመሆን አይፈቅድልንም እናም አረቦችም ሆኑ ኢሮፖዉያን የኤርትራ የትኛዉም ቅሌት ኢትዮጵያን የሚነካ መሆኑን ያዉቃሉ ማንም ከብት ከብት ሲያጫዉተዉ ቢመለከቱ ለወንድሞቻቸዉ ያልሆኑ ሆድ እስከ ቂጡ ህዝብ ከመባል የዘለለን ታርክ መፍጠር አይቻልም
ቀይ ባህርን በጋራ ከወንድሞቻችን ጋር መጠቀም እንችላለን መጀመሪያ የገደብነዉን አባይ እንጠቀምበት ወንድሞቻችን ኤርትራውያን ይጠቀሙ ይሰልጥኑ ወይም በስምምነት አንድ ሀገር እንሆናለን ካልሆነ ግን አባት ሲሞት ቀሪ ቤተሠብ ዉርስ እንደሚገባቸዉ ሁሉ እነሡም ቀይ ባህር ይገባቸዋል ከምቀኝነት ከመግደል የዘለለ ፍቅርን የሚያስተምር አንዳች ነገር ይኑራችሁ
ቁርኣን መቅራት የምትፈልጉ
ኑኑኑኑ 👇👇👇👇
/channel/alihsanquran
ሽዐዎች ሶሀባዎችን ይራገማሉ ለሚለው ነገር ከሱና ተከታዩች ሊሠጣቸው የሚገቡ መልሶች ትሳደባላችሁ ትረግማላችሁ አፈር ያስበላችሁ በመሣሠሉት ለተከታዩቻቸውም በተለይም ጦርነቱን በሚደግፉ ሙስሊሞች ላይ የሚሰጡ መልሶች ናቸው
እላችኅለሁ እንድህ የምታደርጉ በማስተዋል መናገር ያለባችሁ ነጥብ እንደዚህ በመራገጥ አይደለም እናተም ሙሀሊፎዎች ናችሁ እነሡ የያዙት መንገድ ነው አምነውበት የተነገራቸው የተተረከላቸው ነገር ነው
ይህም በቅናት መንፈስ የተፈጠረባቸው የበታችነት ስሜት ሲሆን አብዛሀኛዎቹ ይህንን የፈጠሩት በሂወት የሉም
ስለዚህ እኔ እቃወማችኅለሁ በአቂዳችን በማያዘው መልኩ እንደጀበና ቡና ቱግ የምትሉትን ነገር
በሰከነ መንገድ እንድትጣራ ታዘሀል።
ወንድሞቸ ይህ ሰሀቦችን የምትረግሙት ነገር ከአላህ የምትጠይቁት ጥያቄዎች ናቸው
ከአላህ ለሚጠየቅ ነገር ደግሞ እኛ ስትራገሙ ጆሮዎቻችን ስለሠሙ እንጂ በውስጣችሁም ብታደርጉት ከልካያችሁ አይደለንም ከአላህ ለለመናችሁት ነገር ለነገራችሁ ሁሉ አላህ መላሽ ነው ስትራገሙ ርግማኖቹ ወደ እናተ ይመለሳሉ
ውስጣችሁ ያወቀ ሲሆን ...
መሳደብ ነው መሳደብ የእብደት ምልክት ነው ወገኖቸ ሆይ ስሙኝ ተብሎ በብልሀት የምታውቋትን የድን እውቀት በቦታዋ እንድታስቀምጡ ታዛችኅል ።
አይንህ ፈጦ ጥርስህ ገጦ ግንባርህ ተኮማትሮ ቃላትህ ልብ ቀዶ በትቢት የአላህን ሀይማኖት እንድታስተምር አልታዘዝክም ተከልከል ።
ሌላው ሸርአችን የማዘን ህፆናትን በአዋቂዎች መልክ አዋቂዎችን በህፆናት መልክ እዘበራረቅን ስሜታችንን ብቻ እየተከተልን በትቢት አታስተምሩ
ህፆናትን
ክርስቲያኖች
አይሁዳውያን
ሙስሊሞችን
ያልተማሩ ሙስሊም ማህበረሰብ
ፊርቃዎችን
ሁሉንም የምናስረዳበት ጥበብ የጨለማው ቦታ ጥቅጥቅ ካለ ባትሪ እንደማስፈልግ ሁሉ በብረሀን ቦተም ባትሪ እንደማይበራ ሁሉ በቃ አስተማርን እያላችሁ
ሁሉንም በእኩል 12th ተማሪ 7th ተማሪን ፈተና ይፈተናል
ስለዚህ አትስከሩ ሰከን በሉና በሸርአው ተራመዱ
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9 ]
فَإِذَا قُضِيَتِ الصَّلَاةُ فَانتَشِرُوا فِي الْأَرْضِ وَابْتَغُوا مِن فَضْلِ اللَّهِ وَاذْكُرُوا اللَّهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ
ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ፡፡ ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 10 ]
وَإِذَا رَأَوْا تِجَارَةً أَوْ لَهْوًا انفَضُّوا إِلَيْهَا وَتَرَكُوكَ قَائِمًا ۚ قُلْ مَا عِندَ اللَّهِ خَيْرٌ مِّنَ اللَّهْوِ وَمِنَ التِّجَارَةِ ۚ وَاللَّهُ خَيْرُ الرَّازِقِينَ
ንግድን ወይም ዛዛታን ባዩ ጊዜም ቆመህ የተዉህ ሲኾኑ ወደእርሷ ይበተናሉ፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ዋጋ ከዛዛታም ከንግድም በላጭ ነው፡፡ «አላህም ከሰጪዎቹ ሁሉ ይበልጥ ሲሳይን ሰጭ ነው» በላቸው፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 11 ]
ተጨማሪ መረጃዎችን ከታች ያገኛሉ!!!
➷➴➘👇👇👇↙️↙️↙️
ለአለማት ጌታ አላህ ምስጋና ይገባው ነገ ፆም ነው አርብ ነው ኢድ ሱበሀነክ አልሀምዱሊላህ
ከእንቅልፍ ተኝተን እንደተነሳናት ያህል ሆነችብን ሱበሀነክ
ጥያቄየ የገባሽ አይመስለኝም። ቀላልና አጭር ነው። " አላህ ስለፈጠረ የፈለገውን ሰው ወደ ጀሃነም መጨመር ይችላል" የሚለው ሃሳብ ኢስላማዊ ትምህርት ነው ወይስ አይደለም ነው። ጀሃነም ይገባል የሚባለው ሰው ወንጀለኛ የሆነ ሰው መሆኑን ነው ኢስላም ማስተማሩን የማውቀው።
Читать полностью…
ልጆቻችሁን በአይናችሁ ስር ጠብቁ በአንድ አይናችሁ ተኝታችሁ በአንድ አይናችሁ በመገለፅ በአላረም ጠብቁ ኢትዮጵያ የአባቶች የወንዶች የአደዋ ጀግኖቸ ወዘተረፈ የጀግኖች ለዘመናት የጠበቋት በደማቸው በአጥንታቸው ያቺ ሀገር ሞታለች ።😥🤕መቸ ነው የሚገባችሁ ?! ህፆናት ለሰይጣነት ደማቸው እየተገበረ ነው ወደ ኢሊሙናቲ የተቀላቀሉ ርኩሳን ሰይጣነት ለሰይጣነት ደም መገበር አለባቸው ካልሆነ ሂወታቸው የገፈፉት ገንዘብ መመለስ እንዳይችሉ በልተውታል ስለዚህ ልጅህን በኬሻ ሰርቆ ያረድልሀል ። ወንዶች የወንዶች ሀገር የጥቁሮች የበላይነት የባርነት ቀንበር ሰባሪዎች የአባቶቻችን ታሪክ ውሀ በልቶታል ። መንግስትን እንደጋለሞታ ሴት ሜካፕ ተቀብታ በዚያም በዚህም ብልጭ እንደምትል አንዳንድ ከተሞችን በማሸብረቅ ጭው እልም አትበል የድሆችን ህመም ተረዳ ከደካሞች ላይ የተጫነውን የባርነት የፍርሀት የመገደል ጫናዎች አንሳ ቅድሚያ ለእነዚያ በወለጋ ኦርቶዶክሳዊት የሚጨፈጨፉ ቅድሚያ በየመስጅዱ የሚጨፈጨፉ በየበታው በከንቱ ለሚጠፍ ነፍስ ቢባልም ደከመኝ ሰለቸኝ ይሁን ዝምታው ሰፊ ነው
ወደ ቀይ ባህር የማሰፍረው ወታደር አለኝ ይላል ይህ ወታደር በሀገሪቱ ላይ ይህ ጋጠወጥነት ሲፈጠር የማንን ጉፈሬ እያበጠ ነው ወይስ ከአብይ ትዕዛዝ መቀበል አለበት ?!አወ ከሆነ በህጋዊ መልኩ ሁሉም ወታደር ለሀገር ቅድሚያ ለዜጎ ቅድሚያ እጅ ወደላይ መሳሪያህን ተረከበን ካልሆነ የሀገር ውስጥ ሰላም እንድናስከብር ትዕዛዝ ይሰጠን ዘለቄታዊ ሰላም እንፈልጋለን ዜጎች ያለ ፍርሐት መኖር ናፍቋቸዋል ብላችሁ ቤተመንግሱቱ ፊት ለፊት ትጥቃችሁን መልሱ ወይም ጥያቄዎቻችሁን ይመልሱ
መታጠቅ የወንድነት ባህሪ እንጅ የባርነት መገለጫ አይደለም መንግስት የተመረጠው ህዝቦች መብታቸውን ለማስከበር ብቻ ነው።
ትንቢተ ኤርምያስ
10:12 ምድርን በኃይሉ የፈጠረ፥ ዓለሙን በጥበቡ የመሠረተ ሰማያትንም በማስተዋሉ የዘረጋ እርሱ ነው። እርሱ እግዚአብሔር ኢየሱስ አይደለም
ትንቢተ አሞጽ
4:13 እነሆ፥ ተራሮችን የሠራ፥ ነፋስንም የፈጠረ፥ የልቡንም አሳብ ለሰው የሚነግር፥ ንጋትን ጨለማ የሚያደርግ፥ በምድርም ከፍታዎች ላይ የሚረግጥ፥ ስሙ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ነው።
አላህን በብቸኝነት ያለማጋራትእንድታመልኩ ታዛችኅል
ትንቢተ ዮናስ
1:9 እንመልከት እርሱም፦ እኔ ዕብራዊ ነኝ፤ ባሕሩንና የብሱን የፈጠረውን የሰማይን አምላክ እግዚአብሔርን አመልካለሁ አላቸው።
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9 ]
فَإِذَا قُضِيَتِ الصَّلَاةُ فَانتَشِرُوا فِي الْأَرْضِ وَابْتَغُوا مِن فَضْلِ اللَّهِ وَاذْكُرُوا اللَّهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ
ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ፡፡ ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 10 ]
وَإِذَا رَأَوْا تِجَارَةً أَوْ لَهْوًا انفَضُّوا إِلَيْهَا وَتَرَكُوكَ قَائِمًا ۚ قُلْ مَا عِندَ اللَّهِ خَيْرٌ مِّنَ اللَّهْوِ وَمِنَ التِّجَارَةِ ۚ وَاللَّهُ خَيْرُ الرَّازِقِينَ
ንግድን ወይም ዛዛታን ባዩ ጊዜም ቆመህ የተዉህ ሲኾኑ ወደእርሷ ይበተናሉ፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ዋጋ ከዛዛታም ከንግድም በላጭ ነው፡፡ «አላህም ከሰጪዎቹ ሁሉ ይበልጥ ሲሳይን ሰጭ ነው» በላቸው፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 11 ]
ተጨማሪ መረጃዎችን ከታች ያገኛሉ!!!
➷➴➘👇👇👇↙️↙️↙️
ሙስሊሟ ታማ ቅባቅዱስ ልንቀባት ሙስሊሞች ከለከሏት ይላል እፎይ 😁😄🤭
ቅባቅዱስ ምንድን ነዉ ዘይት ላይ ከተደገመ በኋላ ቄሱ የሴቶችን የሰዉነት ክፍል ከታች በምስሉ ባሉ ነጠብጣቦች እንደተገለፁት ያሻታል 🤭🤓የክርስቲያን ሴቶች አካል ቅድሚያ የቄሶች እጅ ያሸዉ ነዉ የሚለዉን ቃል ብንጠቀም ቅር የሚለዉ አለ ?!
📌ለምን ራሱን አልከላከለም?
ከሃይማኖት ከተለወጡት ሰዎች አንዱ እንዲህ አለ፡- ከቤተክርስቲያኑ አቅራቢያ የክርስቶስን ሐውልት ስናልፍ ከልጄ ጋር እየተጓዝኩ ነበር። ልጄ "ይህ ማነው አባዬ?" ብሎ ጠየቀኝ።
"ይህ የእግዚአብሔር ልጅ ነው፣ እርሱም አምላካችን ነው!" አልኩት ከዚያም "ለምን ተሰቀለ? በሰውነቱ ላይ ቁስሎች ለምን አሉ? በጣም ደካማ ይመስላል። አዝኜለታል!" ጠየቀኝ።
"በእርሱ የማያምኑ ወንጀለኞች ይህን ስላደረጉበት ተሰቀለ" አልኩት። ከዚያም ልጄ "አባቱ ለምን አልከለከለውም ወይስ ኃያል አምላክ ስለሆነ ራሱን አልከላከለም?" ሲል ጠየቀኝ። እኔም "እግዚአብሔር ይህንን የመረጠው ለኃጢአታችን ስርየት እንዲሰጥ ነው። ልጁ እንዲሰቀል ሲፈቅድ ለእኛ የቀረበ መስዋዕትነትና ለኃጢአታችን ስርየት ነበር።" ከዚያም "አባቴ፣ ለሌላ ሰው ብሰቀልና ብትከላከለኝ ደስተኛ ትሆናለህ?" አልኩት። "በእርግጥ አይደለም።"
------------------------------------------- ልጄም "እግዚአብሔር ልጁ እንዲሰቃይና በሰዎች እንዲዋረድ ሳያደርግ ኃጢአታችንን ይቅር ማለት ሲችል ይህ በልጁ ላይ እንዴት እንዲደርስ ፈቀደ?" ሲል ጠየቀ - ይህ ውይይት የአባቱ ወደ እስልምና በሚወስደው መንገድ ላይ የመጀመሪያው እርምጃ ነበር... የልጁ ተፈጥሯዊ ጥያቄዎች አባትን ወደ እውነት መርተውታል።
ወዳደገበቱም ወደ ናዝሬት መጣ፤ እንደ ልማዱም በሰንበት ቀን ወደ ምኵራብ ገባ፥ ሊያነብም ተነሣ።
የነቢዩንም የኢሳይያስን መጽሐፍ ሰጡት፥ መጽሐፉንም በተረተረ ጊዜ፦ የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፥ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል ተብሎ የተጻፈበትን ስፍራ አገኘ።
መጽሐፉንም ጠቅልሎ ለአገልጋዩ ሰጠውና ተቀመጠ፤ በምኵራብም የነበሩት ሁሉ ትኵር ብለው ይመለከቱት ነበር።
እርሱም፦ ዛሬ ይህ መጽሐፍ በጆሮአችሁ ተፈጸመ ይላቸው ጀመር። {ሉቃስ 4÷16_21}
ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ ገንዘብ በዚህ መንገድ መለገስ እንደምትችሉ ለወዳጆቻችሁ ለተቸገሩ
Читать полностью…
የአብይ የቀይ ባህር ምኞት የኔታኒያሆ ተልኮ የቀኝ እጅነት ነዉ ብልፅግናዉ ፖርቲ የእስራኤል ሮኬት ነኝ በማለት እየተራወጠ ይገኛል እስራኤል ጋዛን የጎሮሮየ እሾክ ናት መጭቄ አወጣታለሁ በማለት ጋዛን ቀድማ ያላመጠቻት እንደ አህባሽ ጫት ትልቋን ሳዉዲን እያሰበች ነዉ የመነሻዋ የመዳረሻዋ አላማ ሳዉዲን ቀሪ አረብ ሀገራትን ማዉደም ነዉ ምንም እንኳን የአሜርካ ካዝና ኢኮኖሚ አሽቆልቁሎ ኔታኒያሆን ቢያስደነግጥም ጦርነቱን አቁማለሁ ሀማስ ትጥቅ ይፍታ በማለት ጠግቤ እስክመለስ አሜርካም እስታገግም ጠብቁኝ አይነት ነገር ከተመካከሩ በኅላ ወደ አብይ አህመድ በመምጣት ቀይ ባህርን በይፍ ኬኛ ብሎ እንድነሳ የተራረፉትን ቀለሀዎች ለማቀበል የተዘጋጁ ናቸዉ
አብይ ቀይ ባህር ኬኛ ካለ ጦር ካወጀ ቀለሀችንን እየወረወርን እንድቆናጠጥ ካደረግን በኅላ መርከባችንን በማስገባት ከታች ወደ ላይ እስከጀመርነዉ ጋዛ እናጋያቸዋለን ብለዉ የተማማሉብን መሀይማን ናቸዉ
ስለዚህ መጀመሪያ ጋዛን ሠልቅጠን ወደታች እንወርዳለን እንዳሉ ድንገት የኔታኒያሆ ትቢት ገንፎሎ ኳተርን ነካ ስለዚህ ሁሉም ስለተበላሸባቸዉ በልጃቸዉ በአብይ በኩል እየሮጡ ነዉ
የማሳዝነዉ የዱባይ መንግስት የአብይ መጨዋቻ ነዉ በሆላ አረብ ሀገራቶች በእነዚህ አንባገነኖች ላይ የበላይ እንዳይሆኑ ወይም እንዳይመክቷቸዉ ሱዳኖችን እርስ በርሳቸዉ እያዋቀጧቸዉ ይገኛሉ ለዚህም ተጠያቂ የዱባይ መንግስትን ወቅሰዋል
ይህ እያንዳንዱ የተቀናበረ ሴራ ሱዳኖች ጀግኖች መሆናቸዉ የታወቀ ስለሆነ ለሌሎች አረቦችም ሆነ ለራሳቸዉ ከላላ እንዳይሆኑ እያፍጃቸዉ ይገኛሉ ጉልበታቸዉ ኢኮኖሚያቸዉ አዕምሮቸዉ እንደለዝብ እንድደክም
አብይ ቀይ ባህር የኢትዮጵያውያን ነበር ያሰቀሟት አሉ ቀደም ብሎ እያለ ሞኙን ህዝብ ይተርባል የተሰጠዉ የቤት ስራ ኢስራኤልን የቀይ የባህር ወደብ ለማድረግ ነዉ በኃላ ለኢስራኤል ለመሸጥ ነዉ ከዚያም በሙስሊሞች ላይ የማይበርደዉን ጦርነት ለማስከፈት ነዉ ተልኮዉ ይህንን ተልኮ ለማስፈፀም ሱዳን .ጁቡቲ .ኤርትራ .ሱማልያንድ.ሶማሊያ ሀገራቶችን ተረግጨ ነዉ ቀይ ባህርን እምወስደዉ እያለ ነዉ
ይህንን ሲያስብ ወደፊት ለኢትዮጵያውያን የታሰበ ተስፍ ኖሮ አይደለም የኢትዮጵያ ተስፍ የሚኖረው ዘጎች በሀገራቸዉ ላይ ሳይሸማቀቁ ንብረታቸዉን እንደንብረት ማንቀሳቀስ ሲችሉ ያለመገደላቸዉ መብት በህግ ሲከበርላቸዉ ነዉ
ሰዉ ገሎ ሰዉ ላድርግህ የሚልህ የትኛዉም አካል ወደ ገሀነም እየጎተትህነዉ ከዚያም የትዉልድን ደም ገብረህ መልሰህ በደማቸዉ ሙስሊሞችን ደም እንድፈስ ምክኒያት እንደመሆን ገሀነም መሀይምነት የለም!
ይቺ አካባቢ መካነ-ሰላም ትባላለች። ከቀናት በፊት መስሊሞች በፋኖ የተረሸኑባት ከተማ ነች። ከተማዋ በእስልምና እንቅስቃሴ በአካባቢው ከሚገኙ ከተሞች የተሻለች ነች። ጠንካራ ሙስሊሞች ያሉባት ነች። ለዚህም ነው ጠላታችን ያተኮረባት
አላህ የሞቱትን ከሸሂዶች ይመድባቸው!
💬 👇👇👇👇👇
/channel/AbuImranAselefy/11313